እንደምን አላችሁ?
ጥፋተኛ ብሆንም እነዚህ ቃላት እንደ ጥያቄ ሳይሆን እንደ ሠላምታ ሲቀርቡልኝ ትንሽ ይረብሸኛል። ተጨባጭ መልስ ሳንፈልግ “እንዴት ናችሁ?” ብሎ መጠየቅ ቀላል ነገር። አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ከእርምጃቸው እንኳን ሳያቋርጡ ደህና ነህ? ብለውኝ ያልፋሉ። በእነዚህ ጊዜያት ብቸኛው ተገቢ መልስ “ደህና ነኝ” ነው የሚሆነው ምንም እንኳን ነገሮች ላይሆኑ ቢችሉም። የዚህ አይነቱ ጥልቅ ያልሆነ ሰላምታ ብዙውን የየዕለት መስተጋብራችንን ይሸፍናል። ግንኙነቶቻችንን ብዙ ጊዜ ከላይ ከላይ እንፈጽማለን ነገር ግን ወደ ልባችን ስላለበት ትክክለኛ ሁኔታ ጠልቀን አንገባም።
“ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና”። (ኤፌሶን 2፡4-5)
“ነገር ግን እግዚአብሔር” የሚሉት እኚህ 3 ቃላት በወንጌል የተትረፈረፉ ናቸው። እንደኔና እንደእናንተ ላሉት ጠፍተው ለነበሩ፤ እራሳቸውን ከእግዚአብሔር ላይ ከተደቀነ አመፃ ሊያድኑ የማይችሉ ኃጢያተኞች ከእነዚህ የዘለሉ ሌላ ሦስት የተስፋ ቃላት ላይኖሩን ይችላል።
ለምንድን ነው ብዙ ክርስቲያኖች ደስተኛ ያልሆኑት?
ደስታ የደህንነት ስሜት ነው። “. . . የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል” (1 ጴጥሮስ 1፡8-9) ። ክርስቲያን ከሆናችሁ መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ እንድትደሰቱ ያደርጋችኋል። ውበቱ እና ታላቅነቱ ነፍሳችሁን ያስደንቃታል።
አልዛይመር በሚባል በሽታ ለብዙ ዓመት ስትሰቃይ ከቆየች በኋላ አያቴ በ2002 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። የቀሩ ትውስታዎች ቢኖሯትም አብዛኛዎቹ የማስታወስ አቅሟ ግን ደክሞ ነበር።
አንድ የማልረሳው የሽማግሌዎች ስብሰባ ነበር።
ከመጋቢ አገልግሎት ጋር ስለሚመጡ ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች አንድ በአሜሪካ ውስጥ ያለ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ከተናገረበት የመሪዎች ኮንፈረንስ እየተመለስኩ ነበር።
“ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው” (1 ተሰሎንቄ 5፡11)።
“ትውልዱም የቆጵሮስ ሰው የነበረ አንድ ሌዋዊ ዮሴፍ የሚሉት ነበረ፥ እርሱም በሐዋርያት በርናባስ ተባለ ትርጓሜውም የመጽናናት ልጅ ነው” (የሐዋርያት ሥራ 4፡36)። የምታፅናኑ ሰው ከመሆናችሁ የተነሳ ጓደኞቻችሁ መጽናናት ብለው ሲጠሯችሁ የሚያሰደንቅ ነገር አይደለምን?
ማብሰል ስላልፈለጋችሁ ውጪ ወጥቶ መብላት ይሁን ወይንም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ያለማቋረጥ ማየት ቢሆን፣ ወይንም ሥራ ትቶ የማሕበራዊ ድህረ ገጾች ላይ ማፍጠጥ፤ አ...
ጨርሰው ያንብቡ“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።” ሮሜ 4፡24-...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.