Francis Chan Francis is a pastor in San Francisco and is actively planting churches in the Bay Area.
ትዳራችሁ ምን ያህል ሚቆይ ይመስላችኋል? ሌላ ተጨማሪ አምስት አመት ምትቀጥሉ ይመስላችኋል? አስርስ? ሃምሳ? ከዘላለም ጋር ሲነፃፀር ብዙም እንደማይባል ሁላችንም ምንስማማ ይመስለኛል። ዘላለም ትዳርንም ሆነ በዚህ ዓለም ላይ ያለን ማንኛውንም ነገር የምንደሰትበትን መንገድ ይቀይራል። ዘላለም የፍቅራችንን አቅጣጫ ይቀይራል። ባለቤቴንና ልጆቼን በዚህ ስላለ ህይወት ትኩረታቸውን እንዲያደርጉ ባደርግ ስለመጪው ግን ባላዘጋጃቸው እየወደድኋቸው አይደለም። አንዳንድ ክርስቲያኖች ትዳር ላይ አብዝተው ከማተኮራቸው የተነሳ የክርስትና ዋና ዓላማ በደስተኛ ትዳር ውስጥ መኖር እንደሆነ ይመስላቸዋል። እግዚአብሔርንም የነገሮች ማግኛ መንገድ አድርገው ያስቡታል። ብዙ ክርስቲያኖች ከመስቀሉ ይልቅ ስለ ትዳራቸው እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑት እሰማለሁ። እርግጥ ነው አግዚአብሔር ቤተሰቦቻችንን እንድንወድ ይፈልጋል ነገር ግን ጥንቃቄ ልናደርግ ያሻል።
እናትነትን ለመግለፅ አንድ ቃል መምረጥ ቢኖርብኝ “መለወጥ” የሚለውን ቃል እመርጣለሁ። ስራ የበዛባት እናት እያንዳንዱ ቀኗ ቢታይ ብዙ ስራዎችን ትሰራለች። በ...
ጨርሰው ያንብቡጄሪድ ዊልሰን በ አንድ መጽሐፉ ላይ ሲጽፍ “ቅድስና እንድታጉረመርሙ ካደረጋችሁ እያደረጋችሁት ያለው ነገር ልክ አይደለም” ይላል።
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.