ጳውሎስ ገና ከመወለዱ በፊት እግዚአብሔር ለሐዋርያነት እንደለየው እናውቃለን።
“ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም።” (ገላትያ 1፡15-16)
የዚህን መልስ ማወቅ ሁላችንም እንፈልጋለን አይደል? ከዚህ በላይ ውጥረትን ሊፈጥር የሚችል ርዕስ ሊኖር ይችላል? ስለፈጠረን ፣ ደግሞም በሕይወት እያቆየን ስላለው ፣ ሊያድነን ልጁን ስለሰጠን ስለ ስለ ሉአላዊው እግዚአብሔር እያወራን ነው። በሰጠን እንፋሎት በሆነች በዚህች ሕይወት ውስጥ ምን እንድናርግለት ይፈልጋል?
የእግዚአብሔርን ሞራላዊ (ግብረ ገባዊ) እና ሉአላዊ ፍቃዶች መለየት እንድትችሉ ልረዳችሁ እፈልጋለሁ። ቀጥሎ ባሉት ሁለት ሃሳቦች መሀከል ያለውን ተቃርኖ መረዳት እንድትችሉ ይረዳችኋል።
ማብሰል ስላልፈለጋችሁ ውጪ ወጥቶ መብላት ይሁን ወይንም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ያለማቋረጥ ማየት ቢሆን፣ ወይንም ሥራ ትቶ የማሕበራዊ ድህረ ገጾች ላይ ማፍጠጥ፤ አ...
ጨርሰው ያንብቡከፓርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ክፍል አንድ - ፖርኖግራፊ ምንድን ነው? በአንድ ወቅት ‘ጉግል’ አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈል...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.