Tim Challies (@challies) serves as a pastor at Grace Fellowship Church in Toronto, Ontario. He is an author and writes regularly at challies.com.
በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ከሚያስቸግረኝ ነገር ውስጥ በክርስትና ሕይወት ውስጥ መሠረታዊ በሚባለው የግል የጥሞና ጊዜ ውስጥ ነፃነት ማግኘት ነው። በእርግጥ አላደርጋቸውም ማለቴ አይደለም፤ ነገር ግን ተፈጥሯዊ እና በቀላሉ የሚመጡ አይደሉም። ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ እና ለመጸለይ በጉጉት እንዲሆን እፈልጋለሁ። ጠዋት ስነሳ “ከእግዚአብሔር እስክሰማ ደግሞም እስካናግረው ቸኩያለሁ” የሚል ሀሳብ እንድነሳ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ብዙ ጊዜ ለመታዘዝ ስል ብቻ ሳነብ እና ስጸልይ እራሴን አገኘዋለሁ። ይህ ግዴታዬ በደስታ የሚታጀበው በጣም ጥቂት ጊዜ ነው።
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንደሆነ መቶ በመቶ ብታምኑ ምን የሚሆን ይመስላችኋል? እንደተቀበላችሁ ብቻ ሳይሆን በክርስቶስ ማንነት እና ሥራ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.