Friday, 26 April 2024

መጽሐፈ ምሳሌ 4:18

የጻድቃን መንገድ ሙሉ ቀን እስኪሆን ድረስ፣ ብርሃኑ እየጎላ እንደሚሄድ የማለዳ ውጋጋን ነው።

Proverbs 4:18
The path of the righteous is like the morning sun, shining ever brighter till the full light of day.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:32

በሽበታሙ ፊት ተነሣ፥ ሽማግሌውንም አክብር፥ አምላክህንም ፍራ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

Download

መዝሙረ ዳዊት 145:8

እግዚአብሔር ቸር ነው፤ ርኀሩኀም ነው።

Download

ወደ ዕብራውያን 12:1

‘… ሸክምን ሁሉ አስወግደን ...’ 

Download

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 10:13

ሳኦል እግዚአብሔርን ስላልታዘዘ ሞተ።

Download

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:5-6

በውጭ ካሉት ሰዎች ጋር ባላችሁ  ግንኙነት  በጥበብ ተመላለሱ፤ በተገኘውም ዕድል ሁሉ ተጠቀሙ። ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ  ዘ...

Download

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:12

በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.