Saturday, 20 April 2024

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 10:13

ሳኦል እግዚአብሔርን ስላልታዘዘ ሞተ።

1 Chronicles 10:13
Saul died because he was unfaithful to the LORD.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

1ኛ ቆሮንቶስ 9:24-25

በሩጫ ውድድር የሚሮጡ ብዙዎች እንደሆኑ፣ ሽልማቱን የሚቀበለው ግን አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስለዚህ ሽልማቱን እንደሚቀበል ሰው ሩጡ። ለውድድር የሚዘጋጅ...

Download

የማቴዎስ ወንጌል 5:16

መልካሙን ስራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሀናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ።

Download

መጽሐፈ ምሳሌ 21:21

ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል።

Download

1ኛ ጴጥሮስ 1:24

ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። 

Download

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:17

ብቻ አምላክህ እግዚአብሔር ከሙሴ ጋር እንደነበረ ከአንተ ጋር ይሁን።

Download

መጽሐፈ መክብብ 12:13

እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.