Wednesday, 24 April 2024

መዝሙረ ዳዊት 145:8

እግዚአብሔር ቸር ነው፤ ርኀሩኀም ነው።

Psalm 145:8
The LORD is gracious and compassionate.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

የሉቃስ ወንጌል 22:19

እንዲሁም ከእራት በኃላ ጽዋውን አንስቶ እንድህ አለ፦ይህ ጽዋ ስለ እናንተ የሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።

Download

1ኛ የዮሐንስ ወንጌል 4:16

እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። 

Download

መጽሐፈ ምሳሌ 12:11

ምድሩን የሚሠራ ሰው እንጀራ ይጠግባል፤ ለከንቱ ነገር የሚሮጥ ግን አእምሮ የጐደለው ነው።

Download

መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6

በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።

Download

መዝሙረ ዳዊት 90:14

በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።

Download

ሰቆቃወ ኤርሚያስ 5:21

አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.