Wongel is a banker residing in Addis Ababa. He is an author of a novel called "Ke'enkib sir". He attends at Gullele Meserete Kirstos Church.
ይህን የመጽሀፍ ቅዱስ ታሪክ በማነብበት ጊዜ ሁሉ እጅግ መደነቄ የማይቀር ነው። ምናልባትም በገጠራማዋ ገሊላ ይልቁንም በዚች የወይራ ዛፎች ኮረብታ በምትሆን ደብረ ዘይት መንደር ውስጥ የሆነው ሙግት መጪውን የሰው ልጅ እጣ ፈንታ አስቀድሞ የሚያመለክት በመሆኑ ይሆናል።
የሳሎን ማዕዘን ላይ የሚቀመጡ አረንጓዴ ዛፍ መሰል ፕላስቲኮች ከነአብረቅራቂ ጌጦቻቸው ሳይመጡ በፊት የዚህን ህጻን ልደት የሚያስታውሱኝ ነገሮች እምብዛም ናቸው። እነዚህ በመብራት የተሽቆጠቆጡ “ባዕድ” የገና ወቅት መለያዎች ከተማዋን አጥለቅልቀው ሳይ ድብልቅ ስሜት ይሰማኛል፡-አንድም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የልደቱ ወቅት መቃረቡን ሲያመላክቱኝ፤በሌላ በኩል ከህጻኑ ልደት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ባለመረዳቴ “እንግዳነታቸው” ይሸተኛል።
ስለግል የፀሎት ጊዜያችሁ መለስ ብላችሁ የምታዩበት እና በመጪዎቹ ቀናት አንድ ወይንም ሁለት ነገሮችን ለማስተካከል የምታልሙበት ጊዜ አሁን ነው። በተለምዶ ለማደ...
ጨርሰው ያንብቡኢየሱስም አለ “መንገዱ ከባድ ነው” (ማቴዎስ 7፡14) በቀደሙት ዘመኖቻችን “ከባድ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምናውቅ ይመስለን ነበር። ከባድ ጥብቅ የሆነ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.