የምንኖረው በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ነው። ምንም እንኳን በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር በሙሉ ባናይም በሚታየው ዓለም ላይ ባላቸው ተጽዕኖ ግን እንዳሉ እናውቃለን። ከዚህም ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዳግም ስንወለድ ስለሚሆነው መንፈሳዊ ውልደት ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ነግሮት ነበር። በዮሐንስ 3፡8 ላይ ሲናገር “ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው” አለ።
መጽሐፍ ቅዱሳችንን ልናነብብ ስንከፍት ለብቻችንን አይደለንም ። መንፈስ ቅዱስ ለክርስቶስ ክብር ሲል ልባችንን ሊያነሳሳ አዕምሮአችንን ሊያበራ ሕይወታችንን ሊቀይስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሰፍፎ አለ (ዮሐንስ 16፡14) ። መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ዋነኛው መስፈርት መንፈስ ቅዱስ ነው ። ተራ የሚመስልን ነገር ወደ ኃያል ነገር ይቀይረዋል ። ስለዚህም ለዓይኖቻችን ለአዕምኖአችን እና ለልባችን ሳንጸልይ መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብብ ሞኝነት ይሆንብናል ።
አንድ ወንድ የሆነችን ልጅ ሰውነት ስለተመኘ ብቻ ሊያገባት ሲፈልግ፣ በዚች ምድር ላይ እንደእርሱ ያለ አፍቃሪ የሌለለ እስኪመስል ድረስ እራሱን “ሮማንቲክ” አድ...
ጨርሰው ያንብቡትምህርት ሚኒስቴር (የሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ) ባሳለፍነው አርብ መስከረም 24 ወደ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች (ከፍተኛ የትምህርት ተቋማ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.