ለምንድን ነው ብዙ ክርስቲያኖች ደስተኛ ያልሆኑት?
ደስታ የደህንነት ስሜት ነው። “. . . የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል” (1 ጴጥሮስ 1፡8-9) ። ክርስቲያን ከሆናችሁ መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ እንድትደሰቱ ያደርጋችኋል። ውበቱ እና ታላቅነቱ ነፍሳችሁን ያስደንቃታል።
ሁላችንም ማን እንደሆንን ማወቅ እንፈልጋለን። እራሳችንን ፈልገን ለማግኘት እንጥራለን። ብዙዎቻችን የስብዕና ፈተናዎችን እና ሌላም ግምገማዎችን ወስደናል።
ይሁንና እነዚህ ፈተናዎች ጠቃሚዎች ሆነው ሳሉ፤ ቆም ብላችሁ ግን “እግዚአብሔር እኔ ምን እንደሆንኩ ያስባል?” “እኔ ማን እንደሆንኩ ይላል?” ብላችሁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
ወደ አንድ ሰው ቤት ወይንም የሥራ ቦታ ሄዳችሁ ያንን ሰው ቀርቦ መገኛኘት አስጨንቋችሁ ያውቃል? የምትገናኙበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ ልትነግሩት ያሰባችሁት ሁሉ ስት...
ጨርሰው ያንብቡበዚህ በሚታየው እና በሚጨበጠው ቁስ ተኮር እና ስግብግብ ዓለም ውስጥ ስንኖር ለእኛ የሚያሳስቡን ነገሮች ለእግዚአብሔር ከሚያሳስቡት ነገሮች ጋር በፍጹም የተለያ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.