ለምንድን ነው ብዙ ክርስቲያኖች ደስተኛ ያልሆኑት?
ደስታ የደህንነት ስሜት ነው። “. . . የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል” (1 ጴጥሮስ 1፡8-9) ። ክርስቲያን ከሆናችሁ መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ እንድትደሰቱ ያደርጋችኋል። ውበቱ እና ታላቅነቱ ነፍሳችሁን ያስደንቃታል።
አንድ የማልረሳው የሽማግሌዎች ስብሰባ ነበር።
ከመጋቢ አገልግሎት ጋር ስለሚመጡ ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች አንድ በአሜሪካ ውስጥ ያለ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ከተናገረበት የመሪዎች ኮንፈረንስ እየተመለስኩ ነበር።
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንደሆነ መቶ በመቶ ብታምኑ ምን የሚሆን ይመስላችኋል? እንደተቀበላችሁ ብቻ ሳይሆን በክርስቶስ ማንነት እና ሥራ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ እንደተቀበላችሁ ብታምኑ? ታላቅ የምትሉት ስኬታችሁ የተለየ ወደ እርሱ እንደማያቀርባችሁ ወይንም የመጨረሻው ውድቀታችሁ የቱንም ከእናንተ እንደማይወስድ ብታምኑስ? ይህን ብታምኑ ፤ በእርግጥ ብታምኑ በሕይወታችሁ ውስጥ ለደስታ ያላችሁን ፍለጋ ሙሉ በሙሉ ይቀይረዋል።
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ክፍል 3 - ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት መውጣት ይቻላል? በዚህ ተከታታይ ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ላይ ‘ፖርኖግራፊ’ ሰዎችን...
ጨርሰው ያንብቡአሁን ሃገራችን ስላለችበት ሁኔታ ሳስብ አንድ ነገር ትዝ አለኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የኖረበት ዘመን (የመጀመርያው ክፍለዘመን) ላደገበት የአይሁድ ማህበረሰ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.