Thursday, 25 April 2024

ወደ ፊልሞና 1:25

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።

Philemon 1:25
The grace of the Lord Jesus Christ be with your spirit.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

የዮሐንስ ራእይ 12:1

እነርሱም ከበጉ ደም የተነሳ ከምስክርነተቸውም ቃል የተነሳ ድል ነሱት ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም፡፡

Download

መዝሙረ ዳዊት 27:14

እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።

Download

ትንቢተ ኢሳይያስ 57:15

ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘን...

Download

መጽሐፈ ኢዮብ 5:8-9

እኔ ግን እግዚአብሔርን እለምን ነበር፥ነገሬንም ወደ እግዚአብሔር አቀርብ ነበር። የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል።

Download

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:21

ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

Download

የያዕቆብ መልእክት 2:26

ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.