Thursday, 25 April 2024

ክርስቶስ

  • ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8

    ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። 

  • ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21

    ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ሞትም ጥቅም ነውና። 

  • ወደ ፊልሞና 1:25

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።

  • ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5

    ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ፤በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፤ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤

  • ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:22

    አሁን ግን ነውር ነቀፋ የሌለባቸሁ ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ሊያቀርባችሁ፤ በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።

  • ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:15

    የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ።

  • ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2

    አንዱም የሌላውን ከባድ ሸክም ይሸከም፤በዚህም ሁኔታ የክርስቶስን ሕግ ትፈፅማላችሁ።

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.