Friday, 19 April 2024

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:8

ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።

1 John 1:8
If we say that we have no sin, we deceive ourselves, and the truth is not in us.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

መዝሙረ ዳዊት 80:3

አቤቱ፥ መልሰን።

Download

መጽሐፈ ምሳሌ 21:21

ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል።

Download

ወደ ዕብራውያን 11:7

ኖህ… እግዚአብሔርን ፈርቶ ቤተ ሰቦቹን ለማዳን መርከብን በእምነት ሠራ

Download

መጽሐፈ ኢዮብ 42:2-5

ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ። ... መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አ...

Download

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:8

እንደ ወንድሞች ተዋደዱ፥ ርኅሩኆችና ትሑታን ሁኑ፤  

Download

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:23

ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.