Phillip Holmes served as a content strategist at desiringGod.org. He’s married to Jasmine. They have a son.
መጽሀፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ቸር አምላክ እንደሆነ ይናገራል። ብዙ ሰዎች ግን ይህንን ለማመን ይቸገራሉ። አንዳንዶች ጸጋ ምን እንደሚመስል ሲያስቡ ይገረማሉ። የእግዚአብሔርን ጽድቅና የእኛን የየዕለት አስከፊ ኃጢያት በጥልቀት ብናስብ እግዚአብሔርን “አሁንም ትወደኛለህ ወይ?” ወይንም “ለምንድን ነው እንደዚህ የታገስከኝ?” ወይንም “ስላደረግሁት ነገር ስለምን አልገደልከኝም?” ብለን ስንጠይቅ እራሳችንን ልናገኘው እንችላለን።
ማብሰል ስላልፈለጋችሁ ውጪ ወጥቶ መብላት ይሁን ወይንም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ያለማቋረጥ ማየት ቢሆን፣ ወይንም ሥራ ትቶ የማሕበራዊ ድህረ ገጾች ላይ ማፍጠጥ፤ አሊያም ሥራን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ቢሆን ሁላችንም ስንፍናን በእራሳችን መንገድ እናውቀዋለን።
አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ። የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፥ በእ...
ጨርሰው ያንብቡማቴዎስ 6፡14-15 “ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.