አንድ የማልረሳው የሽማግሌዎች ስብሰባ ነበር።
ከመጋቢ አገልግሎት ጋር ስለሚመጡ ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች አንድ በአሜሪካ ውስጥ ያለ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ከተናገረበት የመሪዎች ኮንፈረንስ እየተመለስኩ ነበር።
“ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው” (1 ተሰሎንቄ 5፡11)።
“ትውልዱም የቆጵሮስ ሰው የነበረ አንድ ሌዋዊ ዮሴፍ የሚሉት ነበረ፥ እርሱም በሐዋርያት በርናባስ ተባለ ትርጓሜውም የመጽናናት ልጅ ነው” (የሐዋርያት ሥራ 4፡36)። የምታፅናኑ ሰው ከመሆናችሁ የተነሳ ጓደኞቻችሁ መጽናናት ብለው ሲጠሯችሁ የሚያሰደንቅ ነገር አይደለምን?
መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ጠቃሚ እንደሆነ የሚያስረዱ ምክንያቶችን መናገር ላያስፈልጋችሁ ይችላል። ጠቃሚ መሆኑን ግን ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ። ትንሽ ማበረታቻም ሊያስፈልጋችሁ ይችላል። መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ አስደሳች ከሚያደርጉት ነገሮች ዉስጥ አንዱ የንባብ መርሃ ግብር ስልታችንን ማጤን ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ የሚረዱ ሁለት ጠቃሚ መንገዶች እነሆ።
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? (ሮሜ 8፡35) ...
ጨርሰው ያንብቡእናትነትን ለመግለፅ አንድ ቃል መምረጥ ቢኖርብኝ “መለወጥ” የሚለውን ቃል እመርጣለሁ። ስራ የበዛባት እናት እያንዳንዱ ቀኗ ቢታይ ብዙ ስራዎችን ትሰራለች። በ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.