ሁላችንም ማን እንደሆንን ማወቅ እንፈልጋለን። እራሳችንን ፈልገን ለማግኘት እንጥራለን። ብዙዎቻችን የስብዕና ፈተናዎችን እና ሌላም ግምገማዎችን ወስደናል።
ይሁንና እነዚህ ፈተናዎች ጠቃሚዎች ሆነው ሳሉ፤ ቆም ብላችሁ ግን “እግዚአብሔር እኔ ምን እንደሆንኩ ያስባል?” “እኔ ማን እንደሆንኩ ይላል?” ብላችሁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
ትዳራችሁ ምን ያህል ሚቆይ ይመስላችኋል? ሌላ ተጨማሪ አምስት አመት ምትቀጥሉ ይመስላችኋል? አስርስ? ሃምሳ? ከዘላለም ጋር ሲነፃፀር ብዙም እንደማይባል ሁላች...
ጨርሰው ያንብቡኢየሱስም አለ “መንገዱ ከባድ ነው” (ማቴዎስ 7፡14) በቀደሙት ዘመኖቻችን “ከባድ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምናውቅ ይመስለን ነበር። ከባድ ጥብቅ የሆነ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.