Thursday, 25 April 2024

መዝሙረ ዳዊት 51:10

አቤቱ፥ ንፁሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። 

Psalm 51:10 
Create in me a pure heart, O God, and renew a steadfast spirit within me.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

የማቴዎስ ወንጌል 24:13

እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።

Download

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:12

እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥  ርኅራኄን፥  ቸርነትን፥  ትህትናን፥  የዋህነትን፥  ትዕግሥትን  ልበሱ...

Download

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:18

ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም።

Download

የማርቆስ ወንጌል 6:48

ደቀ መዛሙርቱ ከመቅዘፊያው ጋር ሲታገሉ አያቸው።

Download

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:21

ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

Download

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:32

እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.