ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም።
አይናቸውን በእግዚአብሔር መንገድ ላይ አድርገው እለት እለት ፊቱን ለሚፈልጉ ሁሉ እግዚአብሔር የልቡን ሃሳብና ፈቃድ ያሳውቃቸዋል:: ህይወታቸውም የተባረከ እና በሀሤት የተሞላ ነው:: ሁሉን በእውቀትና በማስተዋል ስለሚያደርጉ አያፍሩም::
Psalm 34:5
Those who look to him are radiant; their faces are never covered with shame.
Choose your device Here


