Wednesday, 24 April 2024

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9

ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም እነዚህን አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።

Philippians 4:9
Whatever you have learned or received or heard from me, or seen in me—put it into practice. And the God of peace will be with you.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:29

በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤

Download

ትንቢተ ኤርምያስ 1:24

አቤቱ፥ ቅጣኝ፤ ነገር ግን እዳታዋርደኝ በመጠን ይሁን እንጂ በቁጣ አይሁን። 

Download

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:12

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ  4:12 በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።

Download

የሉቃስ ወንጌል 6:31

ሰዋችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ  እንዲሁ አድርጉላቸው።  

Download

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:32

በሽበታሙ ፊት ተነሣ፥ ሽማግሌውንም አክብር፥ አምላክህንም ፍራ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

Download

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9

ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።  

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.