Thursday, 25 April 2024

ሰቆቃው ኤርምያስ  3:22-23

በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።

Psalm 37:4
Take delight in the Lord, and he will give you the desires of your heart.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:32

እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።

Download

የማቴዎስ ወንጌል 2:10-11

ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ ...

Download

የያዕቆብ መልእክት 5:13

ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤

Download

1ኛ ቆሮንቶስ 1:18

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።

Download

የማቴዎስ ወንጌል 6:14

ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።

Download

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4

ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.