Saturday, 20 April 2024

ኢዮብ 22:21-22

አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ።ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር።

Job 22 21-22 (NIV)
…Submit to God and be at peace with him; in this way prosperity will come to you. Accept instruction from his mouth and lay up His words in your heart.”  

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

መፅሐፈ ምሳሌ 1:29-31

እውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራት አልመረጡምና፤ምክሬን አልፈቀዱምና፥ ዘለፋዬንም ሁሉ ንቀዋልና፤ስለዚህ የመንገዳቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ ከራሳቸው ምክር ...

Download

ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24

የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።

Download

ትንቢተ ኤርምያስ 10:6

አቤቱ፥ እንደ አንተ ያለ የለም፣ አንተ ታላቅ ነህ። ስምህ በኃይል ታላቅ ነው።

Download

መዝሙረ ዳዊት 127:1

እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፣ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።

Download

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:1

ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥  ...

Download

የማርቆስ ወንጌል 1:11

የምወድህ ልጄ አንተ ነህ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.