Saturday, 20 April 2024

1ኛ የዮሐንስ ወንጌል 4:16

እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። 

1 John 4 : 16
God is love; and he that dwelleth in love dwelleth in God, and God in him.

Choose your device Here


   

Download More Wallpapers

ትንቢተ ኤርምያስ 15:19

ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ብትመለስ እመልስሃለሁ በፊቴም ትቆማለህ፤ የከበረውንም ከተዋረደው ብትለይ እንደ አፌ ትሆናለህ፤ እነርሱ ወደ አንተ ይመለሳሉ...

Download

ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8

ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። 

Download

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:30

ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።

Download

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4

ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።

Download

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:8

ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።

Download

የማርቆስ ወንጌል 4:24

ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። 

Download

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.