Saturday, 21 November 2026

ጥበብ

  • መጽሐፈ መክብብ 7:12

    የጥበብ ጥላ እንደ ገንዘብ ጥላ ናትና፤ የእውቀትም ብልጫዋ ጥበብ ገንዘብ ላደረጋት ሕይወትን እንድትሰጥ ነው።

  • መጽሐፈ ምሳሌ 19:2ዐ

    ምክርን ስማ፥ ተግሣጽንም ተቀበል በፍጻሜህ ጠቢብ ትሆን ዘንድ። 

  • መጽሐፈ ምሳሌ 24:3

    ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋልም ይጸናል።

  • ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:5-6

    በውጭ ካሉት ሰዎች ጋር ባላችሁ  ግንኙነት  በጥበብ ተመላለሱ፤ በተገኘውም ዕድል ሁሉ ተጠቀሙ። ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ  ዘንድ ንግግራችሁ በጨው እንደ ተቀመመ ሁልጊዜ በፀጋ የተሞላ ይሁን።

  • ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15

    እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.