Wednesday, 24 April 2024

ንስሀ

  • ሰቆቃወ ኤርሚያስ 5:21

    አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።

  • 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:9

    በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 

  • ትንቢተ ኢሳይያስ 30:15

    በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥

  • መዝሙረ ዳዊት 80:3

    አቤቱ፥ መልሰን።

  • ትንቢተ ኤርምያስ 15:19

    ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ብትመለስ እመልስሃለሁ በፊቴም ትቆማለህ፤ የከበረውንም ከተዋረደው ብትለይ እንደ አፌ ትሆናለህ፤ እነርሱ ወደ አንተ ይመለሳሉ፥ አንተ ግን ወደ እነርሱ አትመለስም።  

  • የሐዋርያት ሥራ 3:20

    ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ ተመለሱም።

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.