አንዳንድ ጊዜ ህልሞቼ በሚበታተኑበት ወቅት እምነቴ ደግሞ ይርዳል።
በመከራዎቼ መሀል እግዚአብሔር የት ነው ስል አስባለሁ። መገኘቱ አይሰማኝም። ፍርሃት እና ብቸኝነት ይሰማኛል። እምነቴ ይናጋል።
በዚህ በሚታየው እና በሚጨበጠው ቁስ ተኮር እና ስግብግብ ዓለም ውስጥ ስንኖር ለእኛ የሚያሳስቡን ነገሮች ለእግዚአብሔር ከሚያሳስቡት ነገሮች ጋር በፍጹም የተለያዩ ናቸው።
መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ጠቃሚ እንደሆነ የሚያስረዱ ምክንያቶችን መናገር ላያስፈልጋችሁ ይችላል። ጠቃሚ መሆኑን ግን ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ። ትንሽ ማበረታቻም ሊያ...
ጨርሰው ያንብቡአንዳንድ ጊዜ ህልሞቼ በሚበታተኑበት ወቅት እምነቴ ደግሞ ይርዳል። በመከራዎቼ መሀል እግዚአብሔር የት ነው ስል አስባለሁ። መገኘቱ አይሰማኝም። ፍርሃት እና ብ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.