አንዳንድ ጊዜ ህልሞቼ በሚበታተኑበት ወቅት እምነቴ ደግሞ ይርዳል።
በመከራዎቼ መሀል እግዚአብሔር የት ነው ስል አስባለሁ። መገኘቱ አይሰማኝም። ፍርሃት እና ብቸኝነት ይሰማኛል። እምነቴ ይናጋል።
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ክፍል 3 - ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት መውጣት ይቻላል? በዚህ ተከታታይ ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ላይ ‘ፖርኖግራፊ’ ሰዎችን...
ጨርሰው ያንብቡእንደምን አላችሁ? ጥፋተኛ ብሆንም እነዚህ ቃላት እንደ ጥያቄ ሳይሆን እንደ ሠላምታ ሲቀርቡልኝ ትንሽ ይረብሸኛል። ተጨባጭ መልስ ሳንፈልግ “እንዴት ናችሁ?” ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.