ወደ እግዚአብሔር በቀረብንበት በዚያ ስፍራ ከመገኘቱ ጋር ደግሞ እንገናኛለን። በተዘረጉ እጆቹ ሊቀበለን ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን። መገኘቱ ሊሰማን እንደሚገባ ከተሰማን በቅድስናው ታላቅነት ልንሸፈን እንችላለን። ይህን ደግሞ ኢሳይያስ ከእግዚአብሔር ጋር ሲገናኝ ከሆነው ማየት እንችላለን።
የሰው ህይወት በምድር ላይ ብዙ ሰልፍ፣ ብዙ መከራ፣ ብዙ ፈተና እንዳለበት የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል። የመከራውም ሆነ የፈተናው ዓይነት ብዛቱም ሆነ ዐይነቱ ...
ጨርሰው ያንብቡአልዛይመር በሚባል በሽታ ለብዙ ዓመት ስትሰቃይ ከቆየች በኋላ አያቴ በ2002 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። የቀሩ ትውስታዎች ቢኖሯትም አብዛኛዎቹ የማስ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.