Josh Squires Josh Squires (@jsquires12) has degrees in counseling and divinity. He currently serves as the pastor of counseling and congregational care at First Presbyterian Church in Columbia, SC where he lives with his wife Melanie and their five children.
አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች ከዛ በፊት ሰምተውት የማያውቁትን አዲስ ሃሳብ ታካፍሏቸዋላችሁ። ከዛም ይህ ሃሳብ ስለራሳቸው ወይንም ስለሌሎች ምናልባትም ስለ እግዚአብሔር ያላቸውን አስተሳሰብ ሙሉ በሙሉ ሲቀይር ታያላችሁ። ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ገብቷቸው ስታዩ በጣም የሚያስደስት ነገር ነው። በሕይወታቸው ውስጥ ፍሬውን ማየት አጅግ የሚያረካ ነገር ነው። ይሁን እንጂ ብዙ ጊዜ ደግሞ አይመጣም። ብዙውን ጊዜ ለሰዎች የላቀ የመረዳት ምክር ሳይሆን የሚያስፈልጋቸው የሚያውቁትን ነገር መተግበር የሚችሉበትን ብልሃት መስጠት ነው።
ጳውሎስ ገና ከመወለዱ በፊት እግዚአብሔር ለሐዋርያነት እንደለየው እናውቃለን። “ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛ...
ጨርሰው ያንብቡየምንኖረው በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ነው። ምንም እንኳን በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር በሙሉ ባናይም በሚታየው ዓለም ላይ ባላቸው ተጽዕኖ ግን ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.