እግዚአብሔራዊ ሕይወት ወደ እግዚአብሔር በማዘንበል የሚኖር ነው። ፊታችንን ከእርሱ ሳይሆን ወደእርሱ ነው የምናዞረው። መገኘቱን ማስተዋላችንን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወደድነው እንሄዳለን። እናስታውሰዋለን፤ አንረሳውም። በቀኑ መጨረሻ ላይ ተስፋችንን በእርሱ ላይ እንጥላለን። ከሞት እንደሚያድነን ብቻ ሳይሆን በሚቀጥለው ሰዓት እንኳን በእርግጥ እንደሚረዳን በእርሱ እንታመናለን።
ኢየሱስም አለ “መንገዱ ከባድ ነው” (ማቴዎስ 7፡14)
በቀደሙት ዘመኖቻችን “ከባድ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምናውቅ ይመስለን ነበር። ከባድ ጥብቅ የሆነ ፣ ብዙ የሚጠይቅ እና አድካሚ ነው። ኢየሱስ መንገዱ ከባድ እንደሆነ ተናግሯል። እኛ ግን ከ ያዕቆብ እና ከ ዮሐንስ ጋር (በቃላችን ባንለውም ባልተገለጸ እምነት) “እንችላለን” (ማቴዎስ 20፡22) ስንል መለስን።
ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች በምድር ሳሉ በሥጋቸው ውስጥ ቀሪ ኃጢያት እንዳለባቸው ማወቅ እረፍት የሚሰጥ ደግሞም ልብ የሚሰብር ጉዳይ ነው።ታላቁ ሐዋርያ ሲጽፍ ...
ጨርሰው ያንብቡአንዳንድ ጊዜ ሃሳባችንን እንደ ውቅያኖስ ሰፊ በሆነው በእግዚአብሔር ሉአላዊነት ውስጥ ልንጨምር ያስፈልገናል። ወደ ውስጥ በሰመጥን ቁጥር ክብደቱ ሊሰማን ይገባል...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.