Thursday, 25 April 2024

ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? (ሮሜ 8፡35)

ኢየሱስም አለ “መንገዱ ከባድ ነው” (ማቴዎስ 7፡14)

በቀደሙት ዘመኖቻችን “ከባድ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምናውቅ ይመስለን ነበር። ከባድ ጥብቅ የሆነ ፣ ብዙ የሚጠይቅ እና አድካሚ ነው። ኢየሱስ መንገዱ ከባድ እንደሆነ ተናግሯል። እኛ ግን ከ ያዕቆብ እና ከ ዮሐንስ ጋር (በቃላችን ባንለውም ባልተገለጸ እምነት) “እንችላለን” (ማቴዎስ 20፡22) ስንል መለስን።

ሀዘን ላይ ያሉ ሰዎች በበዓል ጊዜ እንድታውቁላቸው የሚፈልጓቸው …

በአላት በደረሱ ቁጥር በሄድንበት ቦታ ሁሉ የምናገኛቸው ሰዎች ደስተኞች መሆን እንዳለብን ይነግሩናል።  ይሁን እንጂ ወዳጆቻቸውን በቅርቡ ላጡ ሰዎች በዓሉ ሊደ...

Nancy Guthrie - avatar Nancy Guthrie

ጨርሰው ያንብቡ

ከአዕምሮ እውቀት ወደ ልብ ትግበራ መሄጃ 5 መንገዶች

አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች ከዛ በፊት ሰምተውት የማያውቁትን አዲስ ሃሳብ ታካፍሏቸዋላችሁ። ከዛም ይህ ሃሳብ ስለራሳቸው ወይንም ስለሌሎች ምናልባትም ስለ እግዚአብሔር...

Josh Squires - avatar Josh Squires

ጨርሰው ያንብቡ

 

The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.

Newsletter

Subscribe to our newsletter. Don’t miss any article, devotionals or wallpapers.

We do not spam!

You're automatically subscribed to bi-weekly articles and daily devotionals. You can customize your subscription settings here.