ለመኖር ብቸኛው ምክንያት ትልቅ ስፍራ የሰጣችሁትን ነገር ማሳካት ነው። ማንኛውም ሰው ትልቅ ዋጋ ባለው ነገር ፈንታ ላነሰ ነገር ሲል መቼም ቢሆን ዋጋ መክፈል የለበትም። ትልቅ ዋጋ የምትሰጡት ነገር ምን እንደሆነ ለመወሰን መጣር አለባችሁ። ይሄ ካልሆነ ግን የሥራ ዓይነትን (ወይንም ሌላ ማንኛው ነገርን) ለመምረጥ ምንም ጠቃሚ እርምጃ ወደፊት መራመድ አትችሉም።
‹‹እላችኋለሁም ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሃቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግስተ ሰማያት ይቀመጣሉ።›› ማቴ 8፡10-11
ጨርሰው ያንብቡቻርልስ ስፐርጅን:- ማለት የምፈልገው ነገር ሁሉ ሲጨመቅ ይህ ነው:- ወንድሜ ክርስቶስን ሁልጊዜ ስበክ ። እርሱ ሙሉው ወንጌል ነው ። ማንነቱ ፣ ሹመቱ እና...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.