ይህን ስጽፍ ወንዶችንም እና ሴቶችንም በማሰብ ነው። ለወንዶች በእርግጥ ግልጽ ነው። በወሲባዊ ምስሎች የሚመጣ ፈተናን ለማጥፋት የሚደረግ ውጊያ አስፈላጊ ነው። ለሴቶች ግን ላይስተዋል ይችላል። ይሁን እንጂ ለእውቅ ሰዎች እና ስለ ግንኙነቶች የሚኖርን ቅዠት አስፍተን ፈተናውን ብናስብ ልክ እንደ ወንዶች ሁሉ ለሴቶችም ታላቅ እንደሆነ ይታየናል። ምኞት ስል ወደ ብልሹ ወሲባዊ ምግባሮች የሚመሩ ሃሳቦች እና መሻቶችን ነው። ልክ ያልሆኑ መሻቶችን በመዋጋት ጊዜ የሚያገለግሉ ስልቶች እኚሁላችሁ።
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል (ሮሜ 5፡8)።
ጨርሰው ያንብቡበአላት በደረሱ ቁጥር በሄድንበት ቦታ ሁሉ የምናገኛቸው ሰዎች ደስተኞች መሆን እንዳለብን ይነግሩናል። ይሁን እንጂ ወዳጆቻቸውን በቅርቡ ላጡ ሰዎች በዓሉ ሊደ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.