ኢየሱስም አለ “መንገዱ ከባድ ነው” (ማቴዎስ 7፡14)
በቀደሙት ዘመኖቻችን “ከባድ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምናውቅ ይመስለን ነበር። ከባድ ጥብቅ የሆነ ፣ ብዙ የሚጠይቅ እና አድካሚ ነው። ኢየሱስ መንገዱ ከባድ እንደሆነ ተናግሯል። እኛ ግን ከ ያዕቆብ እና ከ ዮሐንስ ጋር (በቃላችን ባንለውም ባልተገለጸ እምነት) “እንችላለን” (ማቴዎስ 20፡22) ስንል መለስን።
ጳውሎስ ገና ከመወለዱ በፊት እግዚአብሔር ለሐዋርያነት እንደለየው እናውቃለን። “ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛ...
ጨርሰው ያንብቡ“ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው” (1 ተሰሎንቄ 5፡11)። “ትውልዱም የቆጵሮስ ሰው የነበረ ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.