አንድ ወንድ የሆነችን ልጅ ሰውነት ስለተመኘ ብቻ ሊያገባት ሲፈልግ፣ በዚች ምድር ላይ እንደእርሱ ያለ አፍቃሪ የሌለለ እስኪመስል ድረስ እራሱን “ሮማንቲክ” አድርጎ ያቀርብላታል።
ይህን ስጽፍ ወንዶችንም እና ሴቶችንም በማሰብ ነው። ለወንዶች በእርግጥ ግልጽ ነው። በወሲባዊ ምስሎች የሚመጣ ፈተናን ለማጥፋት የሚደረግ ውጊያ አስፈላጊ ነው። ለሴቶች ግን ላይስተዋል ይችላል። ይሁን እንጂ ለእውቅ ሰዎች እና ስለ ግንኙነቶች የሚኖርን ቅዠት አስፍተን ፈተናውን ብናስብ ልክ እንደ ወንዶች ሁሉ ለሴቶችም ታላቅ እንደሆነ ይታየናል። ምኞት ስል ወደ ብልሹ ወሲባዊ ምግባሮች የሚመሩ ሃሳቦች እና መሻቶችን ነው። ልክ ያልሆኑ መሻቶችን በመዋጋት ጊዜ የሚያገለግሉ ስልቶች እኚሁላችሁ።
አልዛይመር በሚባል በሽታ ለብዙ ዓመት ስትሰቃይ ከቆየች በኋላ አያቴ በ2002 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። የቀሩ ትውስታዎች ቢኖሯትም አብዛኛዎቹ የማስ...
ጨርሰው ያንብቡበመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጥናት የምናሳልፈው ጊዜ ውድ እና ያልባከነ ጊዜ ነው። ረጃጅም ክፍሎችን እያጠናችሁ ቢሆን ወይንም ለአንድ ኃጢያት የሚሆን የውጊያ ጥቅስ አ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.