ኤፌሶን 5፡18 “መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና” ይላል።
ከቁጥር 19 እስከ 21 በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ውጤቶች ናቸው። በቁጥር 19 ላይ የሚታየው ውጤት ሙዚቃዊ ነው። በግልጽ እንደሚታየው በክርስቶስ መደሰት በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት አንዱ ምልክት ነው። ነገር ግን ደስታ ብቻ አይደለም። በቁጥር 20 ላይ ምስጋናንም ያጠቃልላል። የማያቋርጥ ስለሁሉም የሚደረግ ምስጋና። (ይህ ማጉረምረምን ፣ ማጉተምተምን ፣ መራርነትን ፣ ብስጭትን ፣ መቆዘምን ፣ ጭንቀትን ፣ ጨፍጋጋነትን እና አሉታዊ አስተሳሰብን ያስቀራል።)
መጽሀፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ቸር አምላክ እንደሆነ ይናገራል። ብዙ ሰዎች ግን ይህንን ለማመን ይቸገራሉ። አንዳንዶች ጸጋ ምን እንደሚመስል ሲያስቡ ይገረማሉ። የእ...
ጨርሰው ያንብቡይህን የመጽሀፍ ቅዱስ ታሪክ በማነብበት ጊዜ ሁሉ እጅግ መደነቄ የማይቀር ነው። ምናልባትም በገጠራማዋ ገሊላ ይልቁንም በዚች የወይራ ዛፎች ኮረብታ በምትሆን ደብ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.